Elauto Engineering Launches an assembling plant in Dire Dawa town.

Elauto Engineering Launches an assembling plant in Dire Dawa town.

እንኳን ደስ አለን!! እህት ኩባንያችን ኤል አዉቶ ኢንጅነሪንግ በቀን 35 የታክሲ መኪናዎችን የመገጣጠም አቅም ያለዉ ፋብሪካ በድሬደዋ የንግድ ቀጠና ማዕከል ተመርቆ ስራ ጀመረ።

የድርጅታችን ባለቤት ኢንጅነር ቶኪቻ አለማየሁ መግለጫ ሰጥተዋል።